ለትምህርት ማእከሎ ኮምዩኒቲ ፔጅ ይክፈቱ

Steps

1. በማእከሎ ስም ሬጂስተር ያድርጉ

የ ኮምዩኒቲ ገጹ እንዲከፈትሎት በሚፈልጉት አካውንት ረጂስተር ያድርጉ

2. ግሩፕ ክርኤት ያድርጉ

"Group" የሚለው ላይ ገብተው በማእከሎ ስም ግሩፕ ክርኤት ያድርጉ

3. ግሩፕ የከፈቱበትን ስም ከታች ባለው ፎርም ይላኩልን

የግሩፖን ስም ከታች ባለው ፎርም ይላኩልን ከተወሰኑ ደቂቃዎች በኋላ የማእከሎን ፔጅ  "verified centers" በሚለው ሊስት ውስጥ ያገኙታል