የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ብቃት ያለውና ተወዳዳሪ ዜጋ ለማፍራት እንደሚያስችል ተጠቆመ።


የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ብቃት ያለውና ተወዳዳሪ ዜጋ ለማፍራት እንደሚያስችል ተጠቆመ። የትምህርት ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሬዝዳንቶች ጋር በመውጫ ፈተና አሰጣጥ ዙሪያ አውደ ጥናት እያካሄደ ይገኛል። በአውደጥናቱ ላይ የመውጫ ፈተናን አስመልክቶ በተለያዩ ምሁራን ጥናታዊ ጽሁፎች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል። የትምህርት ሚኒስቴር ደኤታ ሳሙኤል ክፍሌ ( ዶ/ር ) በቀጣይ በዩኒቨርስቲዎች የሚሰጡ የመውጫ ፈተናዎች ተገቢውን እውቀት ክህሎትና ሰብዕና ያሟላ ምሩቅ ለማፍራት እንደሚያስችል ገልፀዋል መውጫ ፈተናው በምሩቃን ፕሮፋይል መሰረት ብቁና ተወዳዳሪ ምሩቃንን በማውጣት ጥራት ያለውና በአግባቡ የሰለጠነ የሰው ሀይል ለገበያው ለማቅረብ እንደሚያስችልም ተናግረዋል። የመውጫ ፈተናው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ አቅማቸው እስኪጎለብትና አካዳሚክ እና ተቋማዊ ነጻነታቸው ሙለ በሙሉ እስኪረጋገጥ ድረሰም ፈተናው በጊዜየዊነት በትምህርት ሚኒስቴር እንደሚሰጥ ተገልጿል።
የመውጫ ፈተናው ከመጪው ዓመት ጀምሮ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ እንደሚሰጥ እና ለዚህም ተገቢው ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ታውቋል

የሚሰራበት አገር – UK
👉 የስራው አይነት – Vegetables and fruits picker
👉 የስራ ቀናት – 5 – 6 ቀናት/ week
👉 የስራ ሰዓት – ከ8 – 10 hr/day
40/60 working hrs per week
👉 ደሞዝ – £8.91 per hr + bonuses for OT
👉 ፆታ – ወንድ እና ሴት
👉 ዕድሜ – 20 እስከ 45
👉 OT – ይቻላል
👉 ፕሮሰሱ የሚፈጀው ግዜ 2 _3 ወር

Accommodation is provided by the employer (~£55 per week)

Requirements

👉 Passport
👉 Photo
የምንፈልገው የአመልካች ብዛት 20 ሰው ብቻ::
https://t.me/Sabinavisa
+251118683939 , 0936363639 , 0936363680
info@sabinaadvisor.com

Related Articles

Responses

Your email address will not be published. Required fields are marked *