የ 2013 የ 12ተኛ ክፍል ፈተና ማለፊያ ነጥብ ላይ ያሉ ቅሬታዎችን መሰብሰቢያ


የሚሰጠንን ምላስ እየተከታተልን በ ተማሪሊንክ ገጽ (Platform) እንዲሁም በቻናሎቻችን የምናሳውቅ ይሆናል ሬጂስተር ያላደረጋቹ ተማሪዎች https://temarilink.com/register/ በዚህ ሬጂስተር በማድረግ መከታተል የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ሬጂስተር አድርጋችሁ ኮንፈርሜሽን ኢሜይል ማግኘት ያልቻላችሁ ስፓም (Spam) ላይ ገብቶ ሊሆን ስለሚችል ቸክ ያድርጉ።

Disclaimer: ከላይ ያለውን ፎርም ለሚሞሉ በሙሉ ፎርሙ ተማሪሊንክ (Temarilink) ያገልግሎቱ ተጠቃሚ ተማሪዎቹ ያቀረቡትን ቅሬታ በተደራጀ መልኩ ለሚመለከተው አካል ለማቅረብ በራሱ ያዘጋጀውና በትምህርት ሚኒስቴርም ሆነ በሌላ የመንግርስ ተቋም የቀረበ አለመሆኑን ያሳውቃል በመሆኑም የተማሪሊንክ ድርሻ ቅሬታዎቹን ለሚመለከተው አካል በማቅረብ የሚኖረውን ምላሽ ቅሬታውን ላቀረቡ ለተማሪዎች ማሳወቅ ይሆናል።