የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ብቃት ያለውና ተወዳዳሪ ዜጋ ለማፍራት እንደሚያስችል ተጠቆመ።

የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ብቃት ያለውና ተወዳዳሪ ዜጋ ለማፍራት እንደሚያስችል ተጠቆመ። የትምህርት ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሬዝዳንቶች ጋር በመውጫ ፈተና አሰጣጥ ዙሪያ አውደ ጥናት እያካሄደ ይገኛል።…