0(0)

የ ኤሌክትሪካል ምህንድስና የትምህርት ዘርፍ ገለጻ (Electrical Engineering Field Description)- ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚገቡ ተማሪዎች

 • Duration 45m
 • Total Enrolled 2
 • Last Update January 14, 2022

About Course

የ ኤሌክትሪካል ምህንድስና የትምህርት ዘርፍ ገለጻ (Electrical Engineering Field Description)- ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚገቡ ተማሪዎች 

Description

የ ኤሌክትሪካል ምህንድስና የትምህርት ዘርፍ ገለጻ (Electrical Engineering Field Description)- ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚገቡ ተማሪዎች 

እንደ ኢትዮጵያ የትምህርት ስርአት የ 12ተኛ ክፍል ተማሪዎች የ 12ተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ በኋላ ወደ ዩኒቨርሲቲ ገብተው አንድ የትምህርት ዘርፍ መርጠው እንደሚመርጡት የትምህርት ዘርፍ 4፣ 5 ወይም 7 አመት በዛው ዘርፍ ተምረው እንደሚጨርሱ ይታወቃል።

ይህ ሁኖ ሳለ በተማሪዎች የዩንቨርሲቲ እና የ ኮሌጅ ቆይታ ከሚስተዋሉ ችግሮች መካከል ተማሪዎችህ የሚማሩትን የትምህርት ዘርፍ ሲመርጡ በበቂ እውቀት አለመሆኑ ዋነኛው ነው። ስለ ትምህርት ዘርፉ ይዘጥ፣ ክብደትና ቅለት ፣ የትምህርት ዘርፉ በየትኛው የትምህርት ተቋም ( ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ) በበለጠ ደረጃ እንደሚሰጥ እና ከተመረቁም በኋላ የስራ እድሉ ምን እንደሚመስል ሳያውቁ መርጠው ስለሚጀምሩ በዩኒቨርሲቲ ወይም በኮሌጅ እያሉ እና ከወጡም በኋላ ወደስራ ሳይሰማሩ ለዘዢም ጊዜ ሲጉላሉ ይስተዋላል።

በዚህ ኮርስ ተማሪዎች ስለ ኤሌክትሪካል ምህንድስና  ( Electrical engineering )  የትምህትት ዘርፍ ማወቅ ያለባቸውን ነገሮች በሙሉ በዝርዝር  ያገኙበታል

What Will I Learn?

 • ስለ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ፊልድ አጠቃላይ ገለጻ
 • በኢትዮጵያ በየትኞቹ ዩሊቨርሲቲዎች ይሰጣል እንዲሁም
 • የትኛው ዩኒቨርሲቲ በ ዘርፉ ታዋቂ ነው
 • በ 5 አመት የሚወሰዱ የትምህርት አይነቶች ገለጻ ( Lists of Courses)
 • በውስጡ ያሉ ንኡስ ዘርፎች (Streams)
 • በኢትዮጵያ ያለው የስራ እድል ምን ይመስላል
 • አማካኝ ወርሃዊና አመታዊ ክፍያ ( Average salary)
 • በማስትሬት የሚሰጡ ንኡስ ዘርፎች (MSC in Eectrical Engineering)

Topics for this course

7 Lessons45m

መግቢያ (Introduction)?

ስለ ኤሌክትሪካል ኢልጂነሪንግ ዘርፍ ጠቅለል ያለ ገለጻ
መግቢያ00:00:00

ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ዘርፍን ተመራጭ የሚያደርጉት ነገሮች (Why learn electrical engineering )?

ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ዘርፍን ተመራጭ የሚያደርጉት ነገሮች- ለምን የኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ዘርፍን ሊመርጡ ይችላሉ

ኤሌክርቲካል ኢንጂነሪንግ በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች (Lists of the best universities for the field) )?

በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ተመራጭ ዩኒቨርሲቲዎች

በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ውስጥ የሚወሰዱ የትምህርት አይነቶች ( Course Outline)?

በ 5 አመት ቆይታ ውስጥ የሚሰጡ ኮርሶች

የኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ንኡስ ዘርፎች (Streams)?

4 ተኛ አመት ላይ የሚመረጡ ንኡስ ክፍሎች

አስፈላጊ መረጃዎች

የስራ እድል

About the instructor

5.00 (1 ratings)

14 Courses

20 students

Free

Material Includes

 • ስለ ዘርፉ ገለጻ የሚያደርግ ፓወር ፓይንት ፋይል ( Power point )
 • የሚወሰዱ ኮርሶች ዝርዝር የያዘ PDF ( Course syllabus)

Target Audience

 • ወደ ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ የሚገቡ ተማሪዎች
 • ስለ ኤሌክትሪካል ምህንድስና ትምህርት ማወቅ የሚፈልግ ማንኛውም ሰው