

ጂማ ዩኒቨርሲቲ (Jima University community page)
ይህ ገጽ ለ ጂማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና በዩንቨርሲቲው ተምህርታቸውን ለመከታተል ለሚፈልጉ እንዲሁም ሌሎች የ ተቋሙ አካላት ሁሉ ስለ ተቋሙ መረጃዎችን የሚቀያየሩበት ፣ ጠቃሚ ሃሳቦችን፣ ለትምህርት የሚያግዙ ግብአቶችን (resources ) ፣ በግቢው የሚኖሩ አዳዲስ ክንውኖችን (seminars, partnership events, competitions,scholarships)፣ የልምድ ልውውጦችን፣ ፎቶዎችን እና ሌሎች ነገሮችን የሚለዋወጡበትና እንዲሁም እርስበርስ የሚተዋወቁበት ገጽ ነው።