MEDICAL DOCTOR

OROMIA HEALTH BUREAU
የኦሮሚያ ጤና ጥበቃ ቢሮ ‘ 2,000 ‘ የሚሆኑ አዲስ የተመረቁ ሀኪሞችን(GP) በክልሉ ባሉ ሆስፒታሎች በቋሚነት ለመቅጠር እንደሚፈልግ ባወጣው ማስታወቂያ አስታውቋል። በመሆኑም ከታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ሀኪሞች ተመዝግበው ምደባ መውሰድ ይችላሉ ብሏል።
ብዛት – 2,000
ደሞዝ – 9,056 ብር
በዚህም መሰረት፦
የአፋን ኦሮሞ ቋንቋን መናገር፣ ማንበብና መጻፍ የሚችል
How to Apply
የትምህርት ማስረጃ – ዋናውንና ኮፒ፤
የሞያ ፍቃድ – ዋናውና ኮፒ፤
የምዝገባ ቀን – ማስታወቂያው ከተነገረበት ቀን አንስቶ ላልተወሰነ ጊዜ ባሉ የሥራ ሰዓቶች፤
የመመዝገቢያ ቦታ – የኦሮሚያ ጤና ቢሮ 3ኛ ፎቅ በሰው ኃብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
For further information, contact Tel. 0113717277 Fax: 0113717227 Email: befokom2008@gmail.com / ohbhead@telecom.net.et Facebook P.O. Box: 24341 Addis Ababa Website
Note: የምደባ ቀን – በዕጣ የሚወጣ ሲሆን ቀኑ በቀጣይ የሚገለጽ ይሆናል።
To apply for this job email your details to befokom2008@gmail.com