SENIOR ACCOUNTANT

Wengel General Trade PLC
Wengel General Trade PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Terms of Employment:በቋሚነት
Salary፡በድርጅቱ ስኬልና በስምምነት
Place of Work፡አዲስ አበባ
Deadline :May 31,2021
Job Title: ሲኒየር አካውንታንት /Senior Accountant/
Job Requirement
Education & Experience:በሂሳብ መዝገብ አያያዝ () ከኮሌጅ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች ደረጃ አራት እና ከዚያ በላይ እና 7 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት እና ሲ.ኦ.ሲ ማቅረብ የሚችል/ችል ወይም በባችለር ዲግሪ የተመረቀ/ች እና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት ወይም በማተርስ ዲግሪ የተመረቀ/ች እና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት
Required No.1
How to apply
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV ጋር በማቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የድርጅታችን ዋና መሥሪያ ቤት ከመገናኛ -ገርጂ መብራት ኃይል ጃክሮስ አደባባይን አለፍ ብሎ ወደ ሳዕሊተ ምህረት ቤተ ክርስቲያን በሚወስደው መንገድ ሮቬራ ካፌ ፊትለፊት ባለው መንገድ 50ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ይገኛል፡፡ Tel. 0116460742/ 0911620097
To apply for this job please visit temarilink.com.